የሶፍትዌርና ድረ-ገጽ ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

አቶ ናትናኤል ይልማሽዋ አለማየሁ

የሶፍትዌርና ድረ ገጽ ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አስተባባሪ
  • የተገልጋይ እርካታ ዳሰሳ ጥናት ማድረግ
  • ለአሰራር የሚያግዙ መመሪያዎችን ማደራጀት
  • ለአሰራር የሚያግዙ ስታንደርዶችን ማዘጋጀትና ለወረዳ ጽ/ቤትና ለተገልጋይ በሶሻል ሚዲያ ማስተዋወቅ
  • ኢትዮ ኮደሮች ኢንሼቲቭ ፕሮግራም ሥልጠና አጠቃላይ የተሳተፉ ወጣቶችና የመንግስት ሰራተኞች
  • የኢኮደርስ ሥልጠና አጠናቀው ሰርቲፋይ የሆኑ ሰልጣኞች
  • ለመንግስት ተቋማት ሲስተሞችን ማልማት
  • ለመንግሥት ተቋማት የሴክቶራል ሎጎ ዲዛይን መሥራት
  • የመንግስት ተቋማት ሲስተሞችን ከስተማይዝ ማድረግ
  • ለተቋማት ዌብሳይቶችን ማልማት
  • ለተቋማት የኔትወርክ መሰረተ ልማትና ዲዛይን ሰነድ ማዘጋጀት
  • ለመረጃ ልውውጥ በለማ ክልላዊ ፖርታል ውስጥ የተካተቱ ተቋማት
  • ዕቅድንና የወጪ ቁጠባን መሠረት ያደረገ ውጤታማ የበጀት አጠቃቀም ማረጋገጥ
  • ተቋማት የኢኮቴ መሰረተ ልማቶችንና ስስተሞችን ኦዲት ስርኣት እንዲተገበር ማድረግ
  • የሶፍትዌር ልማት ሲስተም ሪኳየርመንት ስፔሲፊኬሽን ሰነድ ማዘጋጀት
  • በተቀመጠው ስታንዳርድ መሠረት ተረጋግጦ የተመዘገበ ዶሜን ስም
  • ለነባር ዌብሳይቶች ዶሜን ኔምና ሆስቲንግ ፕሌስ ኮንትራት ውል እንዲታደስ ማድረግ
  • በዞን ማዕከል ተቋማት ህጋዊ የሆነ ሶሻል ሚዲያ ፈጥሮ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ
  • በሶፍትዌር ልማት እና በኔትወርክ ዙሪያ የተደረገ ቴክኒካል ድጋፍ
  • በተለዩ ክፍተቶች ላይ ከዞን እስከ ታችኛው መዋቅር ባሉ ባለሙያዎች ችግር ፈቺ የአጭር ጊዜ በዌብሳይትና ሶፍትዌር ልማት ላይ ቴክኒካል ስልጠና የወሰዱ የሶፍትዌር ባለሙያዎች
  • በተለዩ ክፍተቶች ላይ ከክልል እስከ ታችኛው መዋቅር ባሉ ባለሙያዎች ችግር ፈቺ የአጭር ጊዜ በመሠረታዊ ኔትወርክ ልማትና አስተዳደር ላይ ቴክኒካል ስልጠና የወሰዱ ኔትወርክ ባለሙያዎች
  • ከመምሪያው እስከ ታችኛው መዋቅር ድረስ ቴክኒካል ባለሙያዎች ልምድ ልውውጥ እንዲያገኙ ማድረግ
  • ቲም ዉይይት ማድረግ
  • የአገልግሎት አሠጣጥን በስታንደርዱ መሠረት መተግበር
  • የስራ ሂደቱን የ2017 ዓም እቅድ ማዘጋጀት
  • የስራ ሂደቱን የሩብ ዓመት ሪፖርቶች አዘጋጅቶ ተደራሽ ማድረግ
  • የስራ ሂደቱን ወራዊ ሪፖርቶች አዘጋጅቶ ተደራሽ ማድረግ
  • መደበኛ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ
  • ለመዋቅሮች ቴክኒካል ድጋፍ ማድረግ
  • በስታንዳርዱ መሰረት የተሟላ ለስራ ክፍል አስፈላጊ የሆነ ቁሳቁስ
  • ወቅቱን የጠበቀ የአፈጻጻም ምዘና ማድረግ

ካይዘን ትግባራ